እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የባለትዳሮች ዉድድር/Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy

تعليقات

 • ሥታምነሩ

  fatemai alhabashifatemai alhabashi12 أيام قبل
 • ይህን ፕሮግራም ስወደው

  muna negashmuna negashأشهر قبل
 • Yebaliy tegae bye esheto kelal mels nat kikikikiki

  fkri mis Amlakfkri mis Amlakأشهر قبل
 • ዋው

  Mulu ZnabeMulu Znabeأشهر قبل
 • ዋው ደስ ይላል!

  hagos1 Hailuhagos1 Hailuأشهر قبل
 • Enamseginalen

  Tsiyemariyam Yebetselot Enat tewahdo.negniTsiyemariyam Yebetselot Enat tewahdo.negni2 أشهر قبل
 • ሶሲ ውስጤ ነሽ ውድድድድ

  አልሀምዱሊላ አላኩሊሀልአልሀምዱሊላ አላኩሊሀል2 أشهر قبل
 • Yene marichi endet yasidesital yene ato Lema fikir. Endeme ketena gar yistachuuuuu💕

  Tsion AkliluTsion Aklilu2 أشهر قبل
 • ባልና ሚስቶች የሚናዘዙበት ብሮግራም

  Bertukan YosefBertukan Yosef2 أشهر قبل
 • ምነው ይህ አሜሪካ እንዴ አገራችን

  Ethio Tube zebuEthio Tube zebu2 أشهر قبل
 • Anich dedeb stupid.

  mular marumular maru2 أشهر قبل
 • ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ዛሬ

  Rozza MohaRozza Moha2 أشهر قبل
 • 41አመት የዘንድሮ ሴቶች 1አመት 41ይመስላቸዋል

  ቃልኪዳን /እህተ ማርያምቃልኪዳን /እህተ ማርያም2 أشهر قبل
 • እሪሜ ና ጤና ለእነት እና አባቶቻችን ማሻአላ 41 አመት፡፡

  ህአላህ ወኪልህአላህ ወኪል2 أشهر قبل
 • አቤት ስታምሩ እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አርባ ሁለት አመት የሚገርም ፍቅር.

  Ethopiya EthopiyaEthopiya Ethopiya2 أشهر قبل
 • Yanini buroguram endet endewededkut

  رهيل رهيلرهيل رهيل2 أشهر قبل
 • ከዚህ እንደተረዳሁት የኢትዪጵያ ሴቶች 100% አሜሪካ መሄድ ይፈልጋሉ

  עלנח למלננעלנח למלננ2 أشهر قبل
 • ዋው ሀሪፍ ነው

  ሀዩ ፍቅረ ወሎየዋ Hayatሀዩ ፍቅረ ወሎየዋ Hayat2 أشهر قبل
 • ዋው በጣም ደስይላሉ

  ማሂ ወለየዋ ነኝማሂ ወለየዋ ነኝ2 أشهر قبل
 • Ayleyathu

  kokob gigi kokob gigikokob gigi kokob gigi2 أشهر قبل
 • Wowww des silu

  kokob gigi kokob gigikokob gigi kokob gigi2 أشهر قبل
 • Wooooo dase sitelu e b s. Woooo

  Mimi MimiMimi Mimi2 أشهر قبل
 • ሴቶች እና አሜሪካ😁😜😁😜

  እቴጌ ቤዛዊት የሚኒልክእቴጌ ቤዛዊት የሚኒልክ2 أشهر قبل
 • 41 አመት እንዴት ደስ ይላል በማርያም❤

  እቴጌ ቤዛዊት የሚኒልክእቴጌ ቤዛዊት የሚኒልክ2 أشهر قبل
 • MaGibate'Amaragi'EsekaHoni'AlaGabaHome'deGili'nagi'katasadadeko'9'Amata'nawo'Godagami'yalagi'manawo'Godaga'yamiHongi''yasatemi'yawademi'minemi'yalagi'yamayiwaShi'Hakaga'tamagi'Tro'Godaga'EfaliGalaHO'

  مبارك الدعجانيمبارك الدعجاني2 أشهر قبل
 • ውይ ሀኒ የኔንና የባሌን ታሬክ ብተሠሚ

  qabra mohameedqabra mohameed2 أشهر قبل
 • *የውድድሩ አሸናፊወች ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁ የኔ ደርባቦች ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ያዝናናኛል ማርርርር ውድድድድድ*

  አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀሊንአልሀምዱሊላህ አላኩሊሀሊን2 أشهر قبل
 • Wawo ye zare damo layat ilal

  N NnN Nn2 أشهر قبل
 • ወይ ይች ሤት ጨርሳ ዘሆን ሆነች

  H Mn anabhbik yajudaH Mn anabhbik yajuda2 أشهر قبل
 • እኔም ባሌ ጋር እረጅም እደሜ ያኑረኝ ሳገባ ወይ አቶ ለማ ደስ ሲሉ 😘😘😘😘

  nunu የአቡኪ አፍቃራ ኑርልኝ ሺ አመት ኢስታዚnunu የአቡኪ አፍቃራ ኑርልኝ ሺ አመት ኢስታዚ2 أشهر قبل
 • የኔ አባት አቶ ለማ ስታምሩ

  Hayat SirajHayat Siraj2 أشهر قبل
 • 41 አመት በትዳር መኖር መታደል ነው ።።።በእውነት

  Haider SayedHaider Sayed2 أشهر قبل
 • Yesewn mebit wrte inji

  Awet HaileAwet Haile3 أشهر قبل
 • Hana leba mesh astewiy

  Awet HaileAwet Haile3 أشهر قبل
 • egzoooo mene akelsche ye sefer lij kkkk kebed kebdete

  worku Theoworku Theo3 أشهر قبل
 • ምናለ ሁሌም አንጋፋዎች ብቻ ቢቀርቡ እውይይ ሲያምሩሩሩ እድሜ ከጤና ይስጣቹ አሁንም

  siso nas Vivasiso nas Viva3 أشهر قبل
 • Wiwww

  Azmera GbrmkiallAzmera Gbrmkiall3 أشهر قبل
 • abo das yilaluu lamma ena tureeye

  ROHAMA God is Love jon 4:8ROHAMA God is Love jon 4:83 أشهر قبل
 • አቶ ለማ ደስ ሲሉ

  Fanta FantaFanta Fanta3 أشهر قبل
 • amesegnalehu hanye

  Nasr ShnorNasr Shnor3 أشهر قبل
 • በጣምደሥሚልሒዎትነው እረጂምእዲሜእናታችን

  Nooh NoohNooh Nooh3 أشهر قبل
 • ሀኒቾ ዛሬ ሳራቲ መሰልሽኝ አስር ጊዜ ፀጉርሽ ስትነካኪብኝ

  እናት ክፉ አይንካት እናት ክፉ አይንካትእናት ክፉ አይንካት እናት ክፉ አይንካት3 أشهر قبل
  • 😂😊👏

   Lijinet Tube ልጅነት ትዩብLijinet Tube ልጅነት ትዩብ2 أشهر قبل
 • ለኢላሀኢለላህ ሁሉም ማግባትአማርኝይላል ይሄሁሉ ያላገባነው ያርብ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ ለኔም ያሳምርልኝ

  እሙ አብዱልመጂድእሙ አብዱልመጂድ3 أشهر قبل
 • የድሮወች ወላሂ ፍቅር ናቸውን ፈገግታቸው እራሱ ወዝ አለው

  Gh RtGh Rt3 أشهر قبل
  • በጣም

   ጥቁር ሰውጥቁር ሰው2 أشهر قبل
 • ዉዉ፡ደስ፡ይላል፡ሀንቾ፡ስወድሽ

  Mahder NajosiMahder Najosi3 أشهر قبل
 • www ato lemme dess setlou

  Rhmaaliaa AlainRhmaaliaa Alain3 أشهر قبل
 • ሞባይል ዋጋ ስንት እንደሖነ ማወቅ ስለፈለኩ ነው ሳምስንግ ከነ ሞዴሉ

  علووش gjgjعلووش gjgj3 أشهر قبل
 • Well hanco😍😘

  MTAGSE WGA ALWE ONE LOVEMTAGSE WGA ALWE ONE LOVE3 أشهر قبل
 • Wow endmtsnfwo talay nbar wow endat DSA endaln

  mamy mamy lovemamy mamy love3 أشهر قبل
 • ዉይይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  mulu Worknehmulu Workneh3 أشهر قبل
 • ውይ ትልልቅ ሰወችኮ ለዛቸው ደስ ሲል ፍቅር እነሱጋ አለ

  እቴጌ መነንእቴጌ መነን3 أشهر قبل
 • 😍😍😍😍😍😍😍

  Betty HussenBetty Hussen3 أشهر قبل
 • ሃንየ ስወድሽ

  Mehlit MehlitMehlit Mehlit3 أشهر قبل
 • በነገራችን ላይ ውድድሩን ለማሸነፍ ሳይሆን መሄድ ያለብን ምን ያህል በባልና በሚስት መሀል ምን ያህል ትውውቅ እዳለ ይታወቃል ቀጥይበት የኔ ማርርርር ውድድድድ ነው የማደርግሽ💚💛❤💋

  እመብርሀን እናቴ DDእመብርሀን እናቴ DD3 أشهر قبل
 • I love this program

  Ethiopian - Kenyan CoupleEthiopian - Kenyan Couple3 أشهر قبل
 • ወይዘሮ ጥሩየና አቶ ለማ እናተን አለማድነቅ አይቻልም የምር ምርጥ ኢተዮጵያዊ ረጅም እድሜ ከጤና ለሁሉም እናት አባቶች

  esmize esmizeesmize esmize3 أشهر قبل
 • This is entertainment show , why is that they always look bored and stare down . So cold ! I can only hear the host talking but not them .

  MaFess ABRMaFess ABR3 أشهر قبل
 • 41 amet betam tiru new zemenachu yebarek .enan yalgebagn gen lemen yenegager neber yeha tiru aydelem ezh program lay degmo menegager ayfekedem .

  hager alegnhager alegn3 أشهر قبل
 • ዋውውውው ደስ ሲሉ በተለይ እነ ጋሽ ለማ አቤት ግርማ መጎስ ለሁላችሁም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  እግዚአብሔር እረኛየ ነው 12345እግዚአብሔር እረኛየ ነው 123453 أشهر قبل
 • ደስ ሲሉ ረጅም እድሜን ተመኛውላቹ

  Asku EthiopiawitAsku Ethiopiawit3 أشهر قبل
 • ሃንዬ ሱሴ ስወደሽ ፕሮግራሙ ደስይላል በርቱ በርቱ

  Beza admasuBeza admasu3 أشهر قبل
 • አላህ ይዘንላቸውና አያቶቸ ሞት እስኪለያያቸው ድረስ ደስ በሚል ሁኔታ ነበር የኖሩት ከተጋቡ ተለያይተው አያውቁም መከባበራቸው ገራሚ ነበር ሴቶ በሞተች በአመቷ ወንዱ አያቴ ሞተ አላህ ይዘንላቸው እንደነሱ ያለ ዘላቂ ፍቅር ይስጠን

  Zem AssfaZem Assfa3 أشهر قبل
 • ዌዉዉዉዉዉዉዉዉ ወይኔ የዛሬዎች ተወዳዳሪዎች ኡፍ ስታስደስቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም በእድሜ በፀጋ እድሚችሁን ያርዝመዉ ዋዉዉዉዉዉ

  ትግስት ከጎደርትግስት ከጎደር3 أشهر قبل
 • ደብረብርሃን የሀገሬ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  ወለተሰማያት መኩሪያወለተሰማያት መኩሪያ3 أشهر قبل
 • እንኳን ሰላምመጣችሁ

  ملف سميرهملف سميره3 أشهر قبل
 • Woww 41 amet fetari edimena tena abizito yistachu

  New YorkNew York3 أشهر قبل
 • ዋው ወይዘሮ ጠሩየ

  በሃፍታ በሃፍታበሃፍታ በሃፍታ3 أشهر قبل
 • ስምንት አመት ቆይቸ ሀገሬ ልገባ ነው ግን ምንም የለኝም ጨንቆኛል ውዶች

  ፍቅር ፍቅርፍቅር ፍቅር3 أشهر قبل
  • ምንም ከለለሸ እደደት ትገቢለለሸ

   Ananya kassawAnanya kassaw3 أشهر قبل
 • የዛሬው ለየት ይላል 41 አመት በትዳር wowww

  Tmania CellTmania Cell3 أشهر قبل
 • Wow

  ሙሴ እናትሙሴ እናት3 أشهر قبل
እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የባለትዳሮች ዉድድር/Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy